ኢያሱ 12:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የልብና ንጉሥ፣ አንድ የዓዶላም ንጉሥ፣ አንድ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሊብና፥ ዐዱላም፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዓድራ ንጉሥ፥ የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥ |
በዚያም ቀን ኢያሱ መቄዳን ያዛት፥ እርሷንና ንጉሥዋንም በሰይፍ ስለት መታ፤ በእርሷም ያሉትን ሰዎች ሁሉ ፈጽሞ አጠፋቸው፥ ከእነርሱም አንድም እንኳ አላስቀረም፤ በኢያሪኮም ንጉሥ ላይ እንዳደረገው እንዲሁ በመቄዳ ንጉሥ ላይ አደረገ።