ዮሐንስ 12:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኔንም የሚያይ የላከኝን ያያል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኔንም የሚያይ የላከኝን ያያል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኔን የሚያይ የላከኝን ያያል፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኔን ያየ የላከኝን አየ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እኔንም የሚያይ የላከኝን ያያል። |
በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት እንዲሰጥ ብርሃን በልባችን ውስጥ ያበራ፥ “በጨለማ ብርሃን ይብራ፤” ያለው እግዚአብሔር ነው።
የእግዚአብሔር ልጅ እንደመጣ፥ እውነት የሆነውን እንድናውቅ ማስተዋልን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነት በሆነው በእርሱ እንኖራለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘለዓለም ሕይወት ነው።