ኢዮብ 42:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢዮብም መለሰ፤ ጌታንም እንዲህ አለው፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢዮብም እንዲህ ሲል ለእግዚአብሔር መለሰ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህ በኋላ ኢዮብ ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኢዮብም መለሰ፥ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ |
ጌታም ይህንን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፥ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፦ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቁጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል።