በውኑ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን ይገባልን? ወይስ ለዘለዓለም ባርያ ታደርገዋለህን?
በውኑ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን ይገባልን? ወይስ ለዘለዓለም ባሪያ ይሆን ዘንድ ትወስደዋለህን?
በውኑ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን ይገባልን? ወይስ ለዘላለም ባሪያ ታደርገዋለህን?