ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል።
የእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ያስገኛል፤ ሰፋፊ ውሆች ግግር በረዶ ይሆናሉ።
የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውሃን ያቀዘቅዛል፤ ወደ በረዶም ይለውጠዋል።
ከኀያሉ እግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ይመጣል። ውኃውንም እንደ ወደደ ይመራዋል።
ከእግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠብባል።
ወይናቸውን በበረዶ፥ በለሳቸውንም በአመዳይ አጠፋ።