ኢዮብ 37:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከኀያሉ እግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ይመጣል። ውኃውንም እንደ ወደደ ይመራዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ያስገኛል፤ ሰፋፊ ውሆች ግግር በረዶ ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውሃን ያቀዘቅዛል፤ ወደ በረዶም ይለውጠዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከእግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠብባል። Ver Capítulo |