እኔ ለአንተና ከአንተ ጋር ላሉትም ባልንጀሮችህ እመልሳለሁ።
“ለአንተና ዐብረውህ ላሉት ባልንጀሮችህ፣ መልስ መስጠት እፈልጋለሁ።
አሁን እኔ ለአንተና ከአንተ ጋር ላሉ ለባልንጀሮችህ፥ መልስ እሰጣለሁ።
እኔ ለአንተና ለሦስቱ ወዳጆችህ እመልሳለሁ።
እኔ ለአንተና ከአንተ ጋር ላሉ ለባልንጀሮችህ እመልሳለሁ።
አንተ፦ ምን ትጠቀማለህ? ኃጢአት ባልሠራስ ምን እጠቀማለሁ? ብለህ ጠይቀሃልና።
ዐይኖችህን ወደ ሰማይ አቅንተህ እይ፥ ከአንተም በላይ ከፍ ያሉትን ደመናት ተመልከት።
ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፥ የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል።