ኢዮብ 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ያን ሌሊት ጨለማ ይያዘው፥ በዓመቱ ቀኖች መካከል ደስ አይበለው፤ በወሮች ውስጥ ገብቶ አይቈጠር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ያ ሌሊት በድቅድቅ ጨለማ ይያዝ፤ ከዓመቱ ቀናት ጋራ አይቈጠር፤ ከወራቱ በአንዱም ውስጥ አይግባ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያን ሌሊት ድቅድቅ ጨለማ ይሸፍነው፤ ከዓመቱ ቀኖች ጋር አይቈጠር፤ ከወሮቹም ውስጥ ገብቶ አይታሰብ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ያች ቀንም የተረገመች ትሁን። ያችም ሌሊት ጨለማ ይምጣባት፤ በዓመቱ ቀኖች መካከል አትኑር፤ በወሮች ቀኖች ውስጥም ገብታ አትቈጠር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ያን ሌሊት ጨለማ ይያዘው፥ በዓመቱ ቀኖች መካከል ደስ አይበለው፥ በወሮች ውስጥ ገብቶ አይቈጠር። |