ኢዮብ 28:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ሰው ወደ ጠንካራ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ ተራራውንም ከመሠረቱ ይገለብጣል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰው እጁን በቡላድ ድንጋይ ላይ ያነሣል፤ ተራሮችንም ከሥር ይገለብጣል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሰው መሬትን ሲቆፍር እጆቹን በሰላ ድንጋይ ላይ ያኖራል። ተራራዎችንም ከመሠረታቸው ይገለብጣል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰው ወደ ቡላድ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ ተራራዎችንም ከመሠረታቸው ይገለብጣቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰው ወደ ቡላድ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ ተራራውንም ከመሠረቱ ይገለብጣል። |