ኢዮብ 28:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የወንዞችን መነሻዎች ይፈልጋል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም የወንዞችን ምንጭ ይበረብራል፤ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የወንዞቹን ምንጮች ይገድባል፤ በምድር ውስጥ የተደበቀውንም ሀብት ያገኛል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የፈሳሹንም ጥልቀት ይገልጣል። ኀይሉንም በብርሃን ይገልጣል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ፈሳሹም እንዳይንጠባጠብ ይገድባል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል። |
ስለዚህም፥ በጨለማ የተሰወረውን ወደ ብርሃን የሚያወጣ ደግሞም የልብን ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ፥ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም እያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።