ኢዮብ 26:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የዙፋኑን ፊት ይሸፍናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣ የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሙሉ ጨረቃውን ፊት ይጋርዳል፤ በደመና ይሸፍነዋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። |
እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ እርሱን ከቶ ማንም አላየውም፤ ማንም ሊያየውም አይችልም፤ ለእርሱ ክብርና የዘለዓለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።