ኢዮብ 26:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣ የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የዙፋኑን ፊት ይሸፍናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የሙሉ ጨረቃውን ፊት ይጋርዳል፤ በደመና ይሸፍነዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። Ver Capítulo |