ያዕቆብ 5:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሀብታችሁ ሻግቷል፤ ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሀብታችሁ ሁሉ በስብሶአል። ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፥ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። |
ያልወለደችውን እንደምታቅፍ ቆቅ፥ ባለጠግነትንም በቅን ባልሆነ መንገድ የሚሰበስብ ሰው እንዲሁ ነውና፤ በእኩሌታ ዘመኑ ይተወዋል፥ በፍጻሜውም ሰነፍ ይሆናል።
ያላችሁን ሽጡ፤ ምጽዋትም ስጡ፤ ሌባ በማይቀርብበት ብልም በማያጠፋበት በሰማያት የማያልቅ መዝገብ የሚሆኑትን የማያረጁትንም ኮረጆዎች ለራሳችሁ አድርጉ፤