በቴማም የሚትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው።
ለተጠሙ ውሃ አምጡ። በቴማን የምትኖሩ፣ ለስደተኞች ምግብ አምጡ።
ተጠምተው ወደ እናንተ ለሚመጡት ሁሉ ውሃ ስጡአቸው፤ እናንተም የቴማ ሕዝብ ሆይ! ለስደተኞች ምግብ አቅርቡላቸው።
በቴማን የምትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤
በቴማም የሚትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፥ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው።
ሐዳድ፥ ቴማ፥ ይጡር፥ ናፊሽ እና ቄድማ ናቸው።
ሚሽማዕ፥ ዱማ፥ ማሣ፥ ኩዳን፥ ቴማን፥
የቴማን ነጋዴዎች ተመለከቱ፥ የሳባ መንገደኞችም ተጠባበቁአቸው።
ጠላትህ ቢራብ እንጀራ አብላው፥ ቢጠማም ውኃ አጠጣው፥
ነገር ግን ጠላትህ ቢርበው አብላው፤ ቢጠማው አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።
ያለ ማጉረምረም እርስ በርሳችሁ በእንግድነትን ተቀባበሉ።