ጌታ፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ የወሰነውን ጥፋት በምድር ሁሉ ላይ ያመጣል።
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ የወሰነውን ጥፋት በምድር ሁሉ ላይ ይፈጽማልና።
አዎ! የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር በሀገሪቱ በሞላ ቊርጥ ውሳኔ የሰጠበትን የጥፋት ፍርድ ያመጣል።
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ያለቀና የተቈረጠ ነገርን በዓለም ሁሉ በእውነት ይፈጽማል።
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ያለቀ የተቈረጠ ነገርን በምድር ሁሉ መካከል ይፈጽማል።
የጌታን ሥራ፥ በምድር ያደረገውንም ተኣምራት እንድታዩ ኑ።
አሁንም በምድር ሁሉ ላይ የሚጸናውን የጥፋት ትእዛዝ ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሰምቻለሁና እስራት እንዳይጸናባችሁ አታፊዙ።
ጌታ ፍርዱን በምድር ላይ በፍጥነትና ለመጨረሻ ጊዜ ያደርገዋልና።”