ዕንባቆም 3:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት በሺግዮኖት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዝማሬ የቀረበ የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት፤ በሺግዮኖት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በመዝሙር የቀረበ የነቢዩ ዕንባቆም ጸሎት ይህ ነው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት በመዝሙር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት በመዝሙር። |
ጌታ ሆይ፥ ዝናህን ሰምቻለሁ፥ በሥራህም ጌታ ሆይ ፈራሁ፥ በዓመታት መካከል አድሰው፥ በዓመታት መካከል አስታውቀው፥ በቁጣ ጊዜ ምሕረትን አስብ።