እነሆ፥ እኔ ከሰማይ በታች የሕይወት እስትንፋስ ያለውን ሥጋ ሁሉ ለማጥፋት፥ በምድር ላይ የጥፋት ውኃን አመጣለሁ፥ በምድር ያለ ሁሉ ይጠፋል።
ዘፍጥረት 7:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሰባት ቀንም በኋላ የጥፋት ውኃ በምድር ላይ መጣ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከሰባት ቀንም በኋላ የጥፋት ውሃ በምድር ላይ መጣ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሰባትም ቀን በኋላ የጥፋት ውሃ በምድር ላይ መጣ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሰባት ቀን በኋላም የጥፋት ውኃ በምድር ላይ ሆነ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሰባት ቀንም በኍላ የጥፋት ውኂ በምድር ላይ ሆነ። |
እነሆ፥ እኔ ከሰማይ በታች የሕይወት እስትንፋስ ያለውን ሥጋ ሁሉ ለማጥፋት፥ በምድር ላይ የጥፋት ውኃን አመጣለሁ፥ በምድር ያለ ሁሉ ይጠፋል።