ዘፍጥረት 5:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ላሜሕን ከወለደ በኋላ ማቱሳላ የኖረው ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ማቱሳላ ላሜሕን ከወለደ በኋላ፣ 782 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህ በኋላ 782 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማቱሳላም ላሜሕን ከወለደ በኋላ ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማቱሳላም ላሜሕን ከወለደ በኍላ የኖረው ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ። |