ቃይናንም ሰባ ዓመት ሲሆነው፥ መላልኤልን ወለደ፥
ቃይናን፣ ዕድሜው 70 ዓመት ሲሆን መላልኤልን ወለደ፤
ቃይናንም 70 ዓመት ሲሆነው መላልኤልን ወለደ፤
ቃይናንም መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፤ መላልኤልንም ወለደ፤
ቃይናንም መቶ ሰባ ዓምት ኖረ፤
ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።
ቃይናንም መላልኤልን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ አርባ ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።
የማቱሳላ ልጅ፥ የሄኖክ ልጅ፥ የያሬድ ልጅ፥ የመሀላልኤል ልጅ፥ የቃይናን ልጅ፥