ዘፍጥረት 42:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኛም ‘ታማኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኛም እንዲህ አልነው፥ “ሰላማውያን ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እናም እንዲህ አልነው፦ እውነተኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ |
እኛ የአንድ አባት ልጆች የሆን፥ ዐሥራ ሁለት ወንድማማቾች ነን፤ አንዱ የለም፤ ታናሽ ወንድማችን ግን ከአባታችን ጋር በከነዓን ይገኛል።’”