ዘፍጥረት 41:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ነገሩም ልክ እርሱ እንደ ተረጐመልን ሆነ፤ እኔ ወደ ቀድሞ ሹመቴ ተመለስሁ፤ የእንጀራ ቤት አዛዡም ተሰቀለ።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ነገሩም ልክ እርሱ እንደ ተረጐመልን ሆነ፤ እኔ ወደ ቀድሞ ሹመቴ ተመለስሁ፤ የእንጀራ ቤት አዛዡም ተሰቀለ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሁሉም ነገር እርሱ እንዳለው ሆነ፤ እኔ ወደ ቀድሞ ማዕርጌ እንድመለስ ተደረገ የእንጀራ ቤቱ ኀላፊ ግን እንዲሰቀል ተደረገ።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እንዲህም ሆነ፤ እንደ ተረጐመልን እንደዚያው ሆነ፤ እኔ ወደ ሹመቴ ተመለስሁ፤ እርሱም ተሰቀለ።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እንዲህም ሆነ እንደ ተረጎመልን እንደዚያው ሆነ እኔ ወደ ሹመቴ ተመለስሁ እርሱም ተሰቀለ። |
ያየሁትም ራእይ ከተማይቱን ለማጥፋት በመጣሁ ጊዜ እንዳየሁት ራእይ ነበረ፤ ራእዩም በኮቦር ወንዝ እንዳየሁት ራእይ ነበረ፤ እኔም በግምባሬ ተደፋሁ።