La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 30:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የልያ ባርያ ዘለፋም ወንድ ልጅን ለያዕቆብ ወለደች።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የልያ አገልጋይ ዘለፋም ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የልያ አገልጋይ ዚልፋ ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የልያ አገ​ል​ጋይ ዘለ​ፋም ፀነ​ሰች፤ ወንድ ልጅ​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የልያ ባሪያ ዘለፋም ወንድ ልጅን ለያዕቆብ ወለደች።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 30:10
6 Referencias Cruzadas  

ልያም፦ ጉድ አለች፥ ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው።


ልያም መውለድን እንዳቆመች ባየች ጊዜ ባርያዋን ዘለፋን ወሰደች፥ ሚስት ትሆንውም ዘንድ ለያዕቆብ ሰጠችው።


የልያ ባርያ የዚልፋ ልጆችም፥ ጋድ፥ አሴር ናቸው። እነዚህ በፓዳን-ኣሪም በሶርያ የተወለዱለት የያዕቆብ ልጆች ናቸው።


ከዛብሎንም ድንበር ቀጥሎ ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ ድረስ ለጋድ አንድ የዕጣ ክፍል ይሆናል።


“የጋድ ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገኖቻቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ዕድሜው ሀያ ዓመት የሆነውንና ከዚያም በላይ ያለው፥ ወደ ጦርነት የሚወጣው ሁሉ፥


የሮቤልና የጋድ ልጆችም እጅግ ብዙ እንስሶች ነበሩአቸው፤ እነሆም፥ የኢያዜር ምድርና የገለዓድ ምድር ለእንስሶች የተመቸ ስፍራ እንደ ነበረ ባዩ ጊዜ፥