ዘፍጥረት 30:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልያም፦ ጉድ አለች፥ ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ልያም፣ “ምን ዐይነት መታደል ነው” አለች፤ ስሙንም ጋድ ብላ አወጣችለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ልያም “እንዴት የታደልኩ ነኝ!” ስትል ስሙን ጋድ ብላ ጠራችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልያም፥ “እኔም ራሴን ብፅዕት አሰኘሁ” ስትል ስሙን ጋድ ብላ ጠራችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ልያም፦ ጉድ አለች ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው። Ver Capítulo |