La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 29:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“የናኮርን ልጅ ላባን ታውቁታላችሁን?” አላቸው። እነርሱም፦ “እናውቀዋለን” አሉት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እርሱም፣ “የናኮርን የልጅ ልጅ ላባን ታውቁታላችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “አዎን እናውቀዋለን” አሉት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እርሱም “የናኮርን የልጅ ልጅ ላባን ታውቁታላችሁን?” ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም “አዎ፥ እናውቀዋለን” አሉት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ር​ሱም፥ “እኛ ከካ​ራን ነን” አሉት። “የና​ኮ​ርን ልጅ ላባን ታው​ቁ​ታ​ላ​ች​ሁን?” አላ​ቸው። እነ​ር​ሱም፥ “እና​ው​ቀ​ዋ​ለን” አሉት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነርሱም፦ እኛ የካራን ነን አሉት የናኮርን ልጅ ላባን ታውቁታላችሁን? አላቸው። እነርሱም፦ እናውቀዋለን አሉት።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 29:5
4 Referencias Cruzadas  

ይህን መናገሩንም ሳይፈጽም እነሆ፥ ሚልካ የወለደችው የባቱኤል ልጅ ርብቃ እንስራዋን በጫንቃዋ ተሸክማ ወጣች፥ ሚልካም የአብርሃም ወንድም የናኮር ሚስት ናት።


አለችውም፦ “እኔ ሚልካ ለናኮር የወለደችው የባቱኤል ልጅ ነኝ።


ለርብቃም ላባ የተባለ ወንድም ነበራት፥ ላባም ወደ ውጪ ወደ ውኃው ምንጭ ወደ ሰውዬው ሮጠ።


የአብርሃም አምላክ የናኮርም አምላክ፥ የአባታቸውም አምላክ፥ በእኛ መካከል ይፍረድ።” ያዕቆብም በአባቱ በይስሐቅ ፍርሃት ማለ።