ሒታውያንም እንዲህ ብለው ለአብርሃም መለሱለት፥
ኬጢያውያንም ለአብርሃም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤
ሒታውያንም እንዲህ ብለው መለሱለት፥
የኬጢ ልጆችም ለአብርሃም መለሱ፤ አሉትም፦
የኬጢ ልጆችም ለአብርሃም መለሱ፥
የከነዓን ልጆች በኲሩ ጺዶን፥ ተከታዩ ሔት ይባሉ ነበር፤
ከዚያም አብርሃም የሚስቱ አስከሬን ካለበት ስፍራ ተነሥቶ ወደ ሒታውያን ሄደና እንዲህ አላቸው፦
“እኔ በመካከላችሁ ስደተኛና መጻተኛ ነኝ፥ በእናንተ ዘንድ የመቃብር ቦታ ስጡኝ፥ ሬሳዬንም ከፊቴ አርቄ ልቅበር።”
“ጌታዬ ሆይ፥ እስቲ ስማን፤ አንተ በመካከላችን እንደ ታላቅ መስፍን ነህ፤ ከመቃብሮቻችን ጥሩውን መርጠህ ሬሳህን እዚያ ቅበር፤ ሬሳህን ትቀብር ዘንድ ከእኛ መቃብሩን የሚከለክልህ የለም።”
ከነዓንም የወለደው የበኩር ልጁን ሲዶንን፥ ሔትን፥
ችግረኛንም ከመከራው አወጣው፥ ቤተሰቦችን እንደ በጎች መንጋ አበዛ።