ከሽሎሚት ልጆች የዮሲፍያ ልጅ፥ ከእርሱም ጋር አንድ መቶ ስድሳ ወንዶች።
ከባኒ ዘሮች የዮሲፍያ ልጅ ሰሎሚትና ከርሱም ጋራ 160 ወንዶች፤
ከበዐኛ ልጆች የዮሴፍያ ልጅ ሰሎሚት፥ ከእርሱም ጋር መቶ ስድሳ ወንዶች።
ከሰሎሚት ልጆች የዮሲፍያ ልጅ፥ ከእርሱም ጋር መቶ ስድሳ ወንዶች።
ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሀያ ስምንት ወንዶች፤
ከዮአብ ልጆች የይሒኤል ልጅ ዖባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስምንት ወንዶች፤