La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 27:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በምሥራቅ በኩል ያለው የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በምሥራቅ ጫፍ በፀሓይ መውጫ በኩል ያለው አደባባይ አሁንም ዐምስት ክንድ ስፋት ይኑረው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የመግቢያው በር ባለበት በምሥራቅ በኩል የአደባባዩ ስፋት ኻያ ሁለት ሜትር ይሁን።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በም​ሥ​ራ​ቅም ወገን የአ​ደ​ባ​ባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ችም ዐሥር፥ እግ​ሮ​ቹም ዐሥር ይሁኑ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በምሥራቅም ወገን የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን።

Ver Capítulo



ዘፀአት 27:13
2 Referencias Cruzadas  

በምዕራብ በኩል ላለው ለአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች፥ ዐሥር ምሰሶዎችና ዐሥር እግሮች ይሁኑ።


በአንድ በኩል ያለው የመጋረጃዎቹ ርዝመት ዐሥራ አምስት ክንድ፥ ምሰሶዎቹ ሦስት፥ እግሮቹ ሦስት ይሁን።