ዘፀአት 27:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የመግቢያው በር ባለበት በምሥራቅ በኩል የአደባባዩ ስፋት ኻያ ሁለት ሜትር ይሁን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በምሥራቅ ጫፍ በፀሓይ መውጫ በኩል ያለው አደባባይ አሁንም ዐምስት ክንድ ስፋት ይኑረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በምሥራቅ በኩል ያለው የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በምሥራቅም ወገን የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን፤ ምሰሶዎችም ዐሥር፥ እግሮቹም ዐሥር ይሁኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በምሥራቅም ወገን የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን። Ver Capítulo |