La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 18:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሙሴ አማት ይትሮ መልሷት የነበረችውን የሙሴን ሚስት ጺፖራን ወሰደ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሙሴ ሚስቱን ሲፓራን ከመለሳት በኋላ ዐማቱ ዮቶር እርሷንና ሁለት ወንድ ልጆቿን ተቀብሏቸው ነበር።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህም በእርሱ ዘንድ ትቶአት ሄዶ የነበረችውን የሙሴን ሚስት ጺጳራን፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚያ ጊዜ የሙሴ አማት ዮቶር ትቶ​አት የነ​በ​ረ​ውን የሙ​ሴን ሚስት ሲፓ​ራን፥ ሁለ​ቱ​ንም ልጆ​ች​ዋን ወሰደ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በዚያን ጊዜ የሙሴ አማት ዮቶር መልሶአት የነበረውን የሙሴን ሚስት ሲፓራን ሁለቱንም ልጆቿን ወሰደ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 18:2
2 Referencias Cruzadas  

ሙሴም ከዚያ ሰው ጋር ሊቀመጥ ፈቀደ፤ ልጁንም ጺጶራን ለሙሴ ሰጠው።