ሙሴም፦ “እንደ ተናገረህ ይሁን፤ ፊትህን እንደገና አላይም” አለ።
ሙሴም፣ “እንዳልከው ይሁን፤ እኔም ዳግመኛ ከፊትህ አልደርስም” አለው።
ሙሴም “እውነት ነው፤ አንተ እንዳልከው ዳግመኛ አላይህም” አለው።
ሙሴም፥ “እንደ ተናገርህ ይሁን፤ ፊትህን እንደገና አላይም” አለ።
ሙሴም፦ “እንደ ተናገረህ ይሁን፤ ፊትህን እንደ ገና አላይም፤” አለ።
የማይታየውን እንደሚያየው አድርጎ ጸንቶአልና፥ የንጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብጽን አገር ትቶ የሄደው በእምነት ነበር።