እስራኤልም በዚያች አገር በተቀመጠ ጊዜ ሮቤል ሄደ የአባቱንም ቁባት ባላን ተገናኛት፥ እስራኤልም ሰማ። የያዕቆብም ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው፥
ዘፀአት 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዳንና ንፍታሌም፥ ጋድና አሴር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዳን፣ ንፍታሌም፣ ጋድና አሴር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድና አሴር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ብንያም፥ ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር። |
እስራኤልም በዚያች አገር በተቀመጠ ጊዜ ሮቤል ሄደ የአባቱንም ቁባት ባላን ተገናኛት፥ እስራኤልም ሰማ። የያዕቆብም ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው፥