መክብብ 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አንተ ደግሞ ሌሎችን የረገምክበትን ጊዜ ልብህ ያውቃልና። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ብዙ ጊዜ አንተ ራስህ፣ ሌሎችን እንደ ረገምህ ልብህ ያውቃልና። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አንተም ራስህ ብትሆን ሁልጊዜ ሌሎችን ስትነቅፍ መኖርህን አትዘንጋ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ብዙ ጊዜ ያበሳጭሃልና፤ በብዙ መንገድም ልብህን ያስከፋታልና፥ አንተ ደግሞ ሌሎችን እንደ ረገምህ ታውቃለህና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አንተ ደግሞ ሌሎችን እንደ ረገምህ ልብህ ያውቃልና። |