በእነዚህ በወርቅና በብር በተለበጡ የእንጨት ጣዖቶች ቤተ መቅደስ ላይ እሳት ቢወድቅ፥ የጣዖቶቹ አገልጋዮች ሸሽተው ያመልጣሉ፤ እነርሱ ግን በእሳት ውስጥ እንደሚገኙ ምሰሶ በሙሉ ተቃጥለው ያልቃሉ።