በወርቅና በብር የተለበጡ የእንጨት ዕቃዎች ናቸው፤ ውሸት ብቻ መሆናቸው በዚህ ይታወቃል፤ በሰው እጅ የተሠሩ እንጂ አምላክ አለመሆናቸው ለንጉሦችና ለሕዝቦች ሁሉ ግለጽ ይሆናል፤ በነሱ ምንም የአምላክ ሥራ አለመኖሩ ግልጽ ይሆናል።