ደግ ቢደረግላቸው ወይም ክፉ ሲደረግባቸው እነዚህ ጣዖቶች መልሰው ብድር መክፈል አይችሉም፤ ንጉሥ መሾም ወይም መሻር እንደማይችሉ ሁሉ ሀብትንና ገንዘብንም ማከፋፈል ይሳናቸዋል።