መራመድ ስለማይችሉ ሰው በትከሻው ይሸከማቸዋል። ይህም ምን ያህል ተስፋ አስቆራጭ እንደ ሆኑ ያሳያል። ቢወድቁ እንኳ የሚያነሳቸውን አምላኪዎቻቸውን ምን ያህል ያሳፍሩአቸዋል፥