እነርሱን ለማሳመር በእነርሱ ላይ የተለበጠው ወርቅም ቆሻሻውን ሰው ካልወለወለው እነሱ አጽድተው ንጹሕ ሊያደርጉት አይችሉም፤ ሊሠሩአቸው በብረት ማቅለጫ ውስጥ ሲያስገቧቸውም አይሰሙም ነበረ።