ንጉሥን በመስደቡ ሞት የተፈረደበት ሁሉ በእስር ቤት እንደሚዘጋበት እንዲሁም የጣዖት አገልጋዮች እነዚህ ጣዖቶች በሌቦች እንዳይዘረፉ የጣዖት ቤቶችን በመዝጊያዎች፥ በቁልፎች፥ በብረት ዘንጐች አጥብቀው ይዘጋሉ።