“ድምጼን የማትሰሙ ከሆነ፥ ይህ በጣም ብዙ ሕዝብ በምበትናቸው አገሮች መካከል ወደ ጥቂት ቍጥር ይመለሳል።
ቃሌን በእውነት ባትሰሙ ይህች ብዛታችሁ እናንተን በበተንሁባቸው በአሕዛብ መካከል ወደ ጥቂትነት ትመለሳለች።