እንዲህም በሉ፤ ጽድቅ የጌታ የአምላካችን ነው፥ ነገር ግን ዛሬ በእኛ ላይ የፊት ኅፍረት ነው፥ እንዲሁም በይሁዳ ሰዎች፥ በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች፥
“እንዲህም በሉ፤ ጽድቅ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው፤ ለእኛ ግን ለፊታችን ኀፍረት ነው፤ ይህች ቀን ለይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ፥