La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኛ በጌታ በአምላካችን ላይ ኃጢአትን ሰርተናልና፥ እስከዚችም ቀን ድረስ የጌታ መዓቱና ቁጣው ከኛ አልራቀምና ወደ ጌታ ወደ አምላካችን ጸልዩልን።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አም​ላ​ካ​ች​ንን በድ​ለ​ና​ልና፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መዓቱ መቅ​ሠ​ፍ​ቱም እስ​ከ​ዚች ቀን ድረስ ከእኛ አል​ተ​መ​ለ​ሰ​ች​ምና ለእ​ኛም ወደ አም​ላ​ካ​ችን ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸል​ዩ​ልን።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 1:13
0 Referencias Cruzadas