እንዲህ የሚል ደብዳቤም ጻፈ፤
ደብዳቤም ጻፈ፤ እንዲህ የሚል፦
እንዲህ የምትል ደብዳቤም ጻፈለት።
ደብዳቤም ጻፈ እንዲህ የሚል፦
ጳውሎስንም ወደ አገረ ገዢው ወደ ፊልክስ በደኅና እንዲያደርሱት የሚያስቀምጡበትን ከብት ያዘጋጁ ዘንድ አዘዛቸው።
ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ ወደ ክቡር አገረ ገዢው ወደ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን።