ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይስማማል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ
እንዲህ ተብሎ የተጻፈው የነቢያቱም ቃል ከዚህ ጋራ ይስማማል፤
ከዚህም አሳብ ጋር የነቢያት ቃል ይስማማል፤ ይህም እንዲህ ተብሎ የተጻፈው ነው፦
በዚህም መጽሐፍ እንዲህ ብሎ እንደ ተናገረ የነቢያት ቃል ይስማማል።
ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
ስለዚህ ነቢያት እንዲህ ብለው የተናገሩት እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ፤
እንዲሁ ጌታ “እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለማዳን ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ፤” ብሎ አዞናልና፤ አሉ።
“‘ከዚህ በኋላ እመለሳለሁ፤ የፈረሰውን የዳዊትን ቤት እገነባለሁ። ፍርስራሹን መልሼ አቆማለሁ፤ እንደገናም እሠራዋለሁ፤