ሐዋርያት ሥራ 15:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በዚህም መጽሐፍ እንዲህ ብሎ እንደ ተናገረ የነቢያት ቃል ይስማማል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እንዲህ ተብሎ የተጻፈው የነቢያቱም ቃል ከዚህ ጋራ ይስማማል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይስማማል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ከዚህም አሳብ ጋር የነቢያት ቃል ይስማማል፤ ይህም እንዲህ ተብሎ የተጻፈው ነው፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ Ver Capítulo |