La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ሳሙኤል 1:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ኀያላን እንዴት በጦርነት ወደቁ! ዮናታን በኰረብቶችህ ላይ ተወግቶ ሞቷል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“ኀያላን እንዴት እንዲህ በጦርነት ወደቁ! ዮናታን በኰረብቶችህ ላይ ተወግቶ ሞቷል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“በጦርነቱ መካከል ኀያላን እንዴት ወደቁ? ዮናታን በተራሮችህ ላይ ተገድሎ ወድቆአል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኀያ​ላን በሰ​ልፍ ውስጥ እን​ዴት ወደቁ! ዮና​ታን ሆይ፥ ሌሎ​ችም የተ​መ​ቱት በኮ​ረ​ብ​ቶ​ችህ ላይ ወደቁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ኃያላንም በሰልፍ ውስጥ እንዴት ወደቁ! ዮናታንም በኮረብቶችህ ላይ ወድቆአል።

Ver Capítulo



2 ሳሙኤል 1:25
6 Referencias Cruzadas  

“እስራኤል ሆይ፤ ክብርህ በኰረብቶችህ ላይ ተወግቶ ሞቷል! ኀያላኑ እንዴት ወደቁ!


እናንት የእስራኤል ቆነጃጅት ሆይ! ሐምራዊ ቀሚስና ቀጭን ፈትል ላለበሳችሁ፥ ልብሶቻችሁንም በወርቀ ዘቦ ላስጌጠላችሁ፥ ለሳኦል አልቅሱ።


ኀያላን እንዴት ወደቁ! የጦር መሣሪያዎቹስ እንዴት ጠፉ!”


አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን!


ዛብሎን ነፍሱን ወደ ሞት ያሳለፈ ሕዝብ ነው፥ ንፍታሌምም በአገሩ ኮረብታ ላይ ነው።