የጉዳዩን ውሳኔ ለዓለም ፈጣሪ ትቶ ሰዎች ስለ ሕጎቻቸው፥ ስለ በተመቅደሳቸው፥ ስለ ከተማቸው፥ ሰለ ሀገራቸው፥ ስለ ኑሮአቸው እንዲዋጉ መከረ፤ ሠራዊቱም በሞዲን አቅራቢያ እንዲሰፍር አደረገ።