Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱ ብቻውን ከሽማግሌዎች ጋር ከተማከረ በኋላ የንጉሡ ሠራዊት የይሁዳን ምድር ከመውረራቸውና ከተማዋን ከመያዛቸው በፊት በእግዚአብሔር እርዳታ ተማምኖ ወደ ጦርነቱ ለመገሥገሥ ወሰነ። Ver Capítulo |