እርሱ ብቻውን ከሽማግሌዎች ጋር ከተማከረ በኋላ የንጉሡ ሠራዊት የይሁዳን ምድር ከመውረራቸውና ከተማዋን ከመያዛቸው በፊት በእግዚአብሔር እርዳታ ተማምኖ ወደ ጦርነቱ ለመገሥገሥ ወሰነ።