Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የጉዳዩን ውሳኔ ለዓለም ፈጣሪ ትቶ ሰዎች ስለ ሕጎቻቸው፥ ስለ በተመቅደሳቸው፥ ስለ ከተማቸው፥ ሰለ ሀገራቸው፥ ስለ ኑሮአቸው እንዲዋጉ መከረ፤ ሠራዊቱም በሞዲን አቅራቢያ እንዲሰፍር አደረገ። Ver Capítulo |