La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሌሎችም በዚሁ ዓይነት በግንቡ ውስጥ ወደነበሩት ሰዎች በሌላ በኩል ገብተው ግንቦቹን አቃጠሉ፤ እሳት አንድደውም ተሳዳቢዎቹን በሕይወታቸው እያሉ አቃጠሉዋቸው። የፊተኞቹ ወታደሮች መዝጊያዎቹን ሰባበሩና የቀረውን ጦር ሠራዊት አስገቡ፤ ከተማዋን ለመያዝም የመጀመሪያዎቹ ሆኑ።

Ver Capítulo



2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:36
0 Referencias Cruzadas